በቀን ሦስት ሚሊዮን ሰዎችን ለማስተናገድ የሚችለው የመካው ታላቁ መስጂድ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
በቀን ሦስት ሚሊዮን ሰዎችን ለማስተናገድ የሚችለው የመካው ታላቁ መስጂድ

የእስልምና ቅዱስ ስፍራ ወደ ሆነው መካ ሕይወት ዘመን ቢያንስ አንድ ጊዜ መጓዝ የሁሉም የእምነቱ ተከታይ ምኞት እና ፍላጎት ነው።

ሚሊዮኖች በየዓመቱ ወደዚህ ስፍራ ለሐጅ ጉዞ የሚሄዱ ሲሆን፣ ይህ ታላቁ መስጂድ ባለፉት ሰባ ዓመታት በከፍተኛ ሁኔታ መስፋፋት አስፈልጎታል በዚህም በቀን አስከ ሦስት ሚሊዮን የሚደርሱ ሰዎችን የማስተናገድ አቅም አለው።

ይህ በካዓባው ዙሪያ ያለው ታላቁ መስጂድ እየተስፋፋ ከየት ተነስቶ አሁን ካለበት ደረሰ? በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለማስተናገድስ ምን ያህል አቅም አለው?